ብሩክዊት ጌታሁን (ቤቲ ጂ) የመላው አፍሪካ የሙዚቃ ሽልማት (AFRIMA) በሦስት ዘርፎች አሸነፈች

0

ኢትዮጵያዊቷ ድምጻዊት ብሩክዊት ጌታሁን (ቤቲ ጂ) በጋናዋ መዲና አክራ ለአምስተኛ ጊዜ በተካሄደው የመላው አፍሪካ የሙዚቃ ሽልማት (AFRIMA) ላይ በሦስት ዘርፍ አሸናፊ ሆነች፡፡

ድምጻዊዋ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ አልበም (ALBUM OF THE YEAR)፣ የምስራቅ አፍሪካ በምርጥ ሴት አርቲስት(Best Female Artiste in Eastern Africa) እና የአፍሪካ ተስፋ የተጣለበት(REVELATION OF THE AFRICAN CONTINENT) ዘርፍን ማሸነፍ ችላላች፡፡

ምንጭ፡ ጋና ዌብ

Share.

About Author

Ethio Newsflash is all about news stories from Ethiopia and beyond!

Comments are closed.