አቶ ኦሪዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተመረጡ

0

አቶ ኦሪዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሾመ፡፡

የሐረሪ ክልል ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ነው አቶ ኦሪዲን በድሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አድርጎ የሾመው፡፡

ምክር ቤቱ ባስቸኳይ ስብሰባው የቀድሞ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙራድ አብዳላሂን በመተካት ነው አዲሱን ርዕሰ መስተዳድር የሾመው፡፡

አቶ ሙራድ አብድላሂ ክልሉን በርዕሰ መስተዳድርነት ላለፉት 12 ዓመታት አስተዳድረዋል፡፡

በ2010 ዓመተምህርት ከርዕሰ መስተዳድርነታቸው ለመልቀቅ ጠይቀው የበነበረ ቢሆንም ሃብሊ ሳይቀበላቸው መቅረቱ ይታወሳል፡፡

Share.

About Author

Ethio Newsflash is all about news stories from Ethiopia and beyond!

Comments are closed.